ወደ አዋሽ ወይን አክሲዮን ኩባንያ እንኳን ደህና መጡ
Image is not available
Image is not available
Image is not available
Image is not available
Image is not available
Image is not available
Image is not available

Awash

አዋሽ

ጉደር

ካሚላ

አክሱሚት

ገበታ ቀይ

ገበታ ነጭ

አዋሽ ፕላስ

Awash

አዋሽ ፕላስ አዲሱ ባለመዓዛ ወይናችን የደንበኞችን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የአዲስ ጣእም ፍላጎታችሁን ለማርካት ታቅዶ በልዮ ጥራት ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው፡፡

Arrow
Arrow
Shadow
Slider

‹‹አፍሪካን የሚያነቃቁ ኩባንያዎች›› – የለንደን የሽያጭ ልውውጥ (ስቶክ ኤክስቼንጅ) ላይ ያተኮረ ሕትመት

የአፍሪካ የወይን ምርት በደቡብ አፍሪካ ተጀምሮ በደቡብ አፍሪካ የሚያበቃ ነው የሚል አስተሳሰብ ካላችሁ፣ ደግማችሁ በጥሞና እንድታስቡበት እንጠይቃችኋለን፡፡ በላይኛው አዋሽ ሸለቆ ከሃገሪቱ ዋና ከተማ፣ አዲስ አበባ 180 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ከሚገኘው፣ከመርቲ ጀጁ፣ የወይን እርሻው ጀምሮ የኢትዮጵያው አዋሽ ወይን ኩባንያ ከ1956 ወዲህ ምርጥ የወይን መጠጦችን እያመረተ ይገኛል፡፡

‹‹ወደግል ንብረትነት ያሸጋገረውን ሂደት ካጠናቀቀ በኋላ፣ማንም ሰው ከመንግስት ኩባንያዎች የሚጠብቀውንዋና ዋና የአቅም ውስንነቶች ኩባንያው አሳይቷል፤›› ይላሉ የኩባንያው አጋር፣ ዳውግ አግበል፡፡ ‹‹እነዚህን ድክመቶች ለመፍታት መዋዕለ ንዋይ በበቂሁኔታለመመደብ፣ ያልተቆጠበ ጥረት ለማድረግና የባለሙያዎችን ተስጥዖለመጠቀም የተወሰደው እርምጃ፣ ዛሬ ኩባንያውየደረሰበትን የእድገት ደረጃ እንዲቆናጠጥ ከማስቻሉም በላይ ትርፋማነቱንም ከመቼውም በበለጠ ሁኔታ እንዲያሻሽል እድርጎታል፡፡ ኩባንያውን ወደሚፈለገው የለውጥ እርከን ለማስገባት በሁሉም የሰራ እርከኖች ሰራተኛውን በማበረታቻና በስልጠና ማስታጠቅ ቅድሚያ የተሰጠው ተግባር ነው፡፡››

 

በእድገት ቅደም ተከተላቸው መሰረት የስምንት የገበታ ወይኖችን ሽያጭ -ሁለቱንም ቀይና ነጭ ወይኖችን ጨምሮ-ለመጪዎቹ ዘመናት በሀገር-አቀፍም ሆነ፣ በዓለም-አቀፍ ደረጃ ለማሳደግኩባንያው እያቀደ/እያለመ ነው፡፡

‹‹ኢትዮጵያ በመጠኑ የከተሜ ተጠቃሚ ያመዘነበትና እያደገ የሚሄድ ሰፊየገበያ ዕድል ታስገኛለች፣›› በማለት ማብራሪያቸውን ይሰጣሉ፣ ዳውግ አግበል፣ ‹‹ከሚያማልል የመጠጥ ምርት ጋር ወደ ትልቅ የተጠቃሚ መሰረት የመድረሱ ዕድል ቀላልና ትልቅም ነው፡፡ ለሌሎች ንግዳቸውን ለማስፋፋት ለሚሹ አዳጊ የንግድ አጋሮች ዳውግ አግበል የሚከተለውን ምክር ይለግሳሉ፡፡ ‹‹እንከን ለሌለበት የአፈፃፀም ሂደት ትከረታችሁን ስጡ፤ አዋጪ ነውና!››

አዳዲስ ክንውኖች እና ማስታወቂያዎች

አዋሽ ተከሽኖ

አዋሽ ተከሽኖ ሲቀርብልዎት በጭራሽ እምቢ አይበሉ

ስለአዋሽ ወይን ትኩስ መረጃዎችን ባካባቢዎ ያግኙ

ፈልግ
ጉደር

ቀንዎን በደስታ ያሳልፉ

ስለጉደር ወይን ትኩስ መረጃዎችን ባካባቢዎ ያግኙ

ፈልግ
ካሚላ

የስኬት ጣዕም

ስለካሚላ ወይን ትኩስ መረጃዎችን ባካባቢዎ ያግኙ

ፈልግ
አክሱሚት

ከልብዎት ያጣጥሙት

ስለአክሱሚት ወይን ትኩስ መረጃዎችን ባካባቢዎ ያግኙ

ፈልግ
ገበታ ቀይ ወይን

የእውነታ ጣዕም

ስለገበታ ወይን ትኩስ መረጃዎችን ባካባቢዎ ያግኙ

ፈልግ
ገበታ ነጭ ወይን

የእውነታ ጣዕም

ስለገበታ ወይን ትኩስ መረጃዎችን ባካባቢዎ ያግኙ

ፈልግ