ከፊል ጣፋጭ ነጭ ወይን

“አዋሽ ፕላስ” ከፊል ጣፋጭ የወይን ጠጅ ሲሆን ለየት ያለ የፍራፍሬ ቃና ተዋህዶበት በግሩም መዓዛ በልፅጎ ለክቡራን ደንበኞቻችን በገፀ በረከትነት የቀረበ ነው፡፡

የአጠቃቀም የሙቀት ደረጃ፡ 6-8°c

የምግብ ቅንጅት፡ ቀለል ያሉ ምግብቦች እንደ ዓሣ፣ ፓስታና ቅጠላቅጠል