Brand Description

ደረቅ ነጭ ወይን

አዋሽ ወይን ከበርካታ ኢትዮጵያውያን ትውልዶች ህይወት ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ልዮ በሚያደርጋት ክብረ-በዓል ላይ የአዋሽ ምርትን ይዘን ስንካፈል ኩራት ይሰማናል፡፡ እናንተ፣ ደንበኞቻችን፣ በመጠጣትም ሆነ የምርቱን ድብልቅ ምርቶች በመጠቀም ረገድ አዋሽንየራሳችሁ አድርጋችኋል፡፡ አዲሱን ምርታችንን እንድትሞክሩት/እንድታጣጥሙት እናበረታታችኋለን፡፡

 የአጠቃቀም የሙቀት ደረጃ፡ 6-80c

የምግብ ቅንጅት፡ ጥሬ ስጋ፣ የሽቦ ጥብስ (ስጋ)፣ የስጋ ጥብሰ፣ ዶሮ፣ ዓሳ፣ የፆም በያይነቱ፣ ወዘተ.

Brand Activation

Not Available

አዋሽ ወይን የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ የአመቱ ተሸላሚ ሆነ

አዋሽ ወይን አ.ማ በእንግሊዝ ሀገር በተካሄደው የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ(Private Equity Africa) ውድድር የአመቱ ተሸላሚ ድርጅት በመሆን የዋንጫ ሽልማት አግኝቷል፡፡ ባጠቃላይ ውድድሩ ላይ ከቀረቡት 15 የሚሆኑ አፍሪካ ውስጥ ያሉ የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ ጅርጅቶች ውስት ተወዳድሮ ባለፉት ጥቂት አመታት የላቀ የስራ አፈፃፀም በማሳየት ነው አዋሽ ወይን አ.ማ ለሽልማት የበቃው፡፡ እንኳን ደስ አለን፣...