አዋሽ ወይን የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ የአመቱ ተሸላሚ ሆነ

Jun 14, 2018

አዋሽ ወይን አ.ማ በእንግሊዝ ሀገር በተካሄደው የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ(Private Equity Africa) ውድድር የአመቱ ተሸላሚ ድርጅት በመሆን የዋንጫ ሽልማት አግኝቷል፡፡
ባጠቃላይ ውድድሩ ላይ ከቀረቡት 15 የሚሆኑ አፍሪካ ውስጥ ያሉ የአፍሪካ ፕራይቬት ኢኪዩቲ ጅርጅቶች ውስት ተወዳድሮ ባለፉት ጥቂት አመታት የላቀ የስራ አፈፃፀም በማሳየት ነው አዋሽ ወይን አ.ማ ለሽልማት የበቃው፡፡
እንኳን ደስ አለን፣ አላችሁ፡፡.