ዳንኪራ የወይን ኮክቴል

ዳንኪራ የወይን ኮክቴል ተፈጥሮአዊ በሆነው የፍራፍሬ ቃናው አስደሳች እና ቀለል ባለ እንዲሁም መዓዛው የሚመረጥ ዘመኑ በደረሰበት ቴክኖሎጂ የሚመረት ነው፡፡
በ330 ሚ.ሊ ዕሽግ የቀረበው እና 6% የአልኮል ይዘት ያለው ዳንኪራ በስትሮበሪ ማርጋሪታ እና በፒች ቮድካ ለገበያ ቀርቧል፡፡ ዳንኪራ ስሮበሪ ማርጋሪታ ከደረቀ የወይን ዘለላ፣ ከዕንጆሪ፣ አጋቬ፣ ቲኪላ እ ሊ,ሌሎች ተፈጥሪአዊ ፍሌቨሮች ነው የሚዘጋጀው፡፡
ዳንኪራ በአሁኑ ሰዓት በአዲስ አበባ በሚገኙ የመሸጫ ስፍራዎች በ330 ሚ.ሊ. ለሽያጭ ቀርቧል፡፡

- -