ለምንድ ነው አዋሽ ወይን አክሲዮን ኩባንያን የማገለግለው?

አዋሽ ወይን አክሲዮን በወይን ኢንዱስትሪው ከፍተኛ የእድገት ደረጃ ላይ የደረሰ የዘመናችንኩባንያ ነው፡፡ የስራ ቅበላን አስመልክቶ ለተሰጥዖና ፐርሰናሊቴ ትኩረት እንሰጣለን፡፡ የስራ ላይ እድገትና የፐርሰናሊቲ ልማት እንሰጣለን፡፡ በተጨማሪም የተለየ ተሰጥዖ ያላቸውንና ባለራዕይ አመራሮቻችን ለዓለም-አቀፍ ገበያ ቀርበው ይወዳደሩ ዘንድ እናበረታታለን፡፡ በዚህ ዓይነት አዋሽ ወይን ኩባንያ የተወዳዳሪና የስራ መንፈስን የሚነሳሱ ጥቅማጥቅሞችንና ማበረታቻዎችን ለሰራተኞች ያቀርባል፡፡ ለማጠቃለል ያህል ጠንካራ ማህበረሰብን ለመገንባት ጠቃሚ ዕድሎችን እናቀርባለን፡፡

ክፍት የስራ መስኮች

አዋሽ ወይን አክሲዮን ኩባንያ ተሰጥዖ ያላቸውን ባለሙያዎች ለመቅጠር ይፈልጋል…፡፡ ከድግሪ ምሩቃን አንስቶ የካበተ የስራ ልምድ ያላቸውን ማግኘት ይፈልጋል፡፡…

ከእኛ ጋር መስራት ይፈልጋሉ?

ሲ.ቪዎንና ማመልከቻዎን ይላኩልን

 

- -