[:en]
Awash Wine quality and food safety policy
We, at AWASH WINE, aim at gaining every day consumers’ smile, trust and loyalty by offering them, wherever, whenever they need it, a value for money wine, pleasing their palate and getting along with their convivial moments.
We also aim at anticipating Consumers’ increasing and changing expectations through innovative practices and new product development.
This is why AWASH WINE top management and employees are committed to:
- Produce and supply safe and quality wine to local and export markets.
- Establish, implement, and maintain an integrated quality and food safety management systems based on ISO 9001 & ISO 22000 in all operations of the company.
- Continually improve to satisfy and exceed our consumers’ expectations
- Comply with statuary and regulatory requirements.
For this, we ensure efficient allocation and utilization of resources, upgrade through training employees’ competence, communicate effectively for a proper end purpose understanding of policies and procedures.
We are then confident our employees, in their day to day action, will be guided by this policy, procedures and Code of practices set up by the Quality and Food Safety Management systems
We expect similar high standards from our suppliers and contractors.
Quality is a journey and we, at AWASH WINE, are excited to experience it to our consumers’ and all other company stakeholders’ greatest satisfaction.
የአዋሽ ወይን የጥራት እና የምግብ ደህንነት ፖሊሲ
እኛ አዋሽ ወይን ለደንበኞቻችን በማናቸውም ቦታ፤በፈለጉን ጊዜ ሁሉ ለከፈሉት ገንዘብ የሚመጥን እርካታ የሚሰጥ እና ዝግጅቶቻቸውን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር የሚያስችላቸውን ምርት በማቅረብ የደንበኞቻችንን የቀን ተቀን ፈገግታ እና አመኔታ በመጨመር ላይ እንገኛለን፡፡
ይህንንም ለማሳካት ነባር ምርቶቻችንን በማሻሻል እና በአዳዲስ ምርቶች ግኝት ላይ በማተኮር የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት እና ልቆ ለመገኘት በመስራት ላይ እንገኛለን፡፡
ለዚህም ሲባል የአዋሽ ወይን ከፍተኛ የስራ አመራር እና ሰራተኞች፡-
- ደህንነቱ እና የጥራት ደረጃውን የጠበቀ ወይን ለሀገር ውስጥ እንዲሁም ለውጭ ሀገር ገበያ አምርቶ ለማቅረብ፤
- በሁሉም የኩባንያው ስራዎች የተቀናጀ የጥራት እና የምግብ ደህንነት ስርዓት 9001;2015 እና 22000:2018 ለመተግበር እና ለማስቀጠል፤
- የደንበኞቻችንን ፍላጎት ለማርካት እና ልቆ ለመገኘት፤
- በህግ የተደነገጉ እና በተቆጣጣሪ አካላት የተቀመጡ መስፈርቶችን ለማሟላት በቁርጠኝነት እንሰራለን፡፡
በዚህ ረገድ የሰራተኞቻችንን ክህሎት በማጎልበት፤ ውጤታማ የሆነ የሀብት ምደባና የአጠቃቀም ስርዓት በማስፈን እንዲሁም ፖሊሲዎችን እና የአሰራር ስርዓቶችን በየደረጃው በማውረድ በጥሩ የጋራ መግባባት እንሰራለን፡፡
ሰራተኞቻችንን የቀን ተቀን ስራችው በዚህ ፖሊሲና፤በጥራት እና የምግብ ደህንነት አስተዳደር ስርዓቶችና የአሰራር ደንብ እየተመሩ እንደሚያከናውኑ እንተማመናለን፡፡
ከጥሬ ዕቃ አቅራቢዎቻችን እና ከባለድርሻ አካላት ተመሳሳይ የሆኑ የአሰራር ሂደቶች እና ደረጃዎችን እንጠብቃለን፡፡
ጥራት ረጅም የስራ ሂደት ነው፤ ለዚህም አዋሽ ወይን ሁልጊዜ ከፍተኛ ጥራትን እና እርካታን ለደንበኞቹ እና ለሁሉም የኩባንያው ባለድርሻ አካለት ለማስገኘት በትጋት ይሰራል፡፡